top of page
ABOUT
Julie(Final) (27 of 61).jpg

ለአርልንግተን ፋርናምን ተቀላቀሉ!

ዩሊዬ ፋርናም አርልንግተንን የተሻለ የመኖሪያ፣ የስራና ቤተሰብን የማሳደግያ ስፍራ ለማድረግ የምትጥር እናት፣ የትንሽ ቢዝነስ ባለቤትና የተሰጠች የህዝብ መሪ ናት።  እሷ ለህብረተሰቧ ቅድሚያ እንደምትሰጥ የሚያሳዩ በተለያዩ የአካባቢ ፕሮጄክቶች ላይ በጎ ፈቃደኛ ከመሆን  አንስቶ እስከ የያዘቻቸው የመሪነት ቦታዎች ላይ ስላላት ሚና የተረጋገጠ ማስረጃ አለ። ዩሊዬ አሁን ለስልጣን እየተወዳደረች ያለችው አርልንግተንን ከራሱ ጥቅም ይልቅ የማህበረሰቡን ፍላጎት የሚያስቀድም መሪ ያስፈልጋታል ብላ ስለሚታምን ነው።

bottom of page